ሞተረኛ ወይም ፖስተኛ
Full Time ቦሌ ከፍሬንድሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 2ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰውሀብትና ፋሲሊቲ ሥራአመራር መምሪያ ቢሮ , Oromia, Ethiopia Adami Tulu, Oromia Automotive, Machinery & Mechanic - Logistics & Transportation - Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing
Job Overview
- Salary Offer 2000 Br ~ 4.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted June 26, 2024
- Deadline Date July 6, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: 8ኛ/6ኛ
- የትምህርት ዓይነት: ቀለም የሞተረኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 2፣4 ዓመት
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
- በኮርፖሬሽኑ ሕብረት ስምምነት መሠረት፡-
- ሙሉ ልብስ (ፕሮቶኮል) በዓመት ሁለት ጊዜ
- ለተቀጣሪው 100% የሀገር ውስጥ ሕክምና ወጪ ይሸፍናል
- ሥራ ለሌለው/ላት ባለቤት እና 18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና
- የ24 ሰዓት የመድህን ዋስትና ሽፋን
- የትራንስፖርት አገልግሎት ወይም አበል ወዘተ ይሰጣል
ደመወዝ: 3,189
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ
How to Apply
ማሳሰቢያ፣
- ለተፈለገው የሥራ መደብ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፤
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡-ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፤
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ከፍሬንድሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 2ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰውሀብትና ፋሲሊቲ ሥራአመራር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ፣
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ወይም ማስረጃቸውን ሲልኩ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ስልክ ቁጥር ዐ11 618 39 37
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ
K.O.JJ. Food Processing Complex Plc Full Time Burayu, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 30, 2024
ንብረት ክፍል አስተባባሪ
K.O.JJ. Food Processing Complex Plc Full Time Burayu, Oromia Experience Level: Junior Date Posted: June 30, 2024
ሽፍት ኤሌክትሪሽያን
K.O.JJ. Food Processing Complex Plc Full Time Burayu, Oromia Experience Level: Junior Date Posted: June 30, 2024
ጠቅላላ ጥገና ፎርማን
Emergency Relief Transport Enterprise Full Time Adama, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 30, 2024
ሲኒየር ኩከር
YENCOMAD CONSTRUCTION PLC Full Time Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 30, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (17)
- Advertising/Media & Journalism (6)
- Agriculture (6)
- Art & Design (2)
- Automotive, Machinery & Mechanic (96)
- Banking & Insurance (47)
- Business and Administration (65)
- Business Development (21)
- Community & Social Science (12)
- Const. & Architecture (45)
- Customer Service & Support (6)
- Economics (44)
- Education & Training (1)
- Engineering (131)
- Environment & Natural Resource (7)
- Finance & Accounting (138)
- Graduates (28)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (25)
- Hotel & Hospitality (41)
- Human Resource (19)
- IT & Telecom (39)
- Language (3)
- Legal (8)
- Logistics & Transportation (54)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (116)
- Management (183)
- NGO (7)
- Pharmaceutical (6)
- Program & Project Management (4)
- Research & Science (10)
- Sales & Marketing (65)
- Secretarial (3)
- Security (9)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (38)
- Travel & Tourism (7)