ኤክስኪዩቲቭ አሲስታንት (የዳይሬክተር ጀነራል ረዳት)
Full Time ቦሌ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa Business and Administration - Economics - Finance & Accounting - Management - Sales & Marketing
Job Overview
- Salary Offer 20.000 Br ~ 50.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 8
- Date Posted June 30, 2024
- Deadline Date July 9, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሜንስትሬሽን/ ኢኮኖሚክስ/ ማርኬቲንግ/ አካውንቲንግ
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ አና ችሎታ:8 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ሆኖ በማኔጅመንት የሥራ መደብ ላይ 2 ዓመት የሰራ
- ብዛት:1
- ደረጃ:13
- ደመወዝ:24,986.00
ጥቅማጥቅም ብር
- የትራንስፖርት 100.ሊትር ነዳጅ
- የቤት አበል 5000.00
- የኃላፊነት አበል 4000
- የሞባይል አበል 600.00
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት
How to Apply
- ምዝገባ ጊዜ፡ ከሰኔ 24 እስከ ሀምሌ 02 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ በሥራ ሰዓት
- የምዝገባ ቦታ፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋ/መ/ቤት
ከላይ የተጠቀሰውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ዳሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ
- መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
- አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- አመልካቾች ለቅጥር በሚመጡበት ጊዜ የሚያቀርቧቸው ሰነዶች ማለትም የትምህርት፣ የስራ ልምድ፣ የስንብት እና ሌሎች ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው ቢገኙ በህግ ተጠያቂ የሚያደርግ መሆኑን ድርጅቱ ያሳስባል፡፡
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
ካሸር አካውንታንት
Muday Charity Association Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: July 3, 2024
የቢዝነስ ልማት እና የኮሚኒኬሸን አስተባባሪ
Sheger Saving And Credit Cooperative LTD. Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: July 3, 2024
የአይ ሲቲ ሥራ አስኪያጅ
Sheger Saving And Credit Cooperative LTD. Full Time Addis Ababa Experience Level: Manager Date Posted: July 3, 2024
አካውንታንት
Sheger Saving And Credit Cooperative LTD. Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: July 3, 2024
የብድር ክትትልና ኢንሹራንስ ባለሙያ
Sheger Saving And Credit Cooperative LTD. Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: July 3, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (13)
- Advertising/Media & Journalism (4)
- Agriculture (5)
- Art & Design (2)
- Automotive, Machinery & Mechanic (72)
- Banking & Insurance (45)
- Business and Administration (55)
- Business Development (20)
- Community & Social Science (11)
- Const. & Architecture (31)
- Customer Service & Support (5)
- Economics (42)
- Education & Training (1)
- Engineering (95)
- Environment & Natural Resource (4)
- Finance & Accounting (104)
- Graduates (21)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (23)
- Hotel & Hospitality (17)
- Human Resource (17)
- IT & Telecom (35)
- Language (1)
- Legal (7)
- Logistics & Transportation (43)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (79)
- Management (154)
- NGO (5)
- Pharmaceutical (5)
- Program & Project Management (2)
- Research & Science (10)
- Sales & Marketing (57)
- Secretarial (2)
- Security (5)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (26)
- Travel & Tourism (2)