የጥበቃና ፅዳት ሳይቶች ዞን አስተባባሪ
Full Time አዲሱ ገበያ መብራት ጋር ከጃምቦ ህንፃ ጀርባ ሸገር ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ, Addis ababa, Ethiopia Addis Ababa Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing - Management - Security
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 3
- Date Posted June 30, 2024
- Deadline Date July 11, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: ከታወቀ ዩንቨርሲቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሞያ በዲፕሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀ በተጨማሪም በወታደራዊ / ፖሊስ ኮሌጅ ውስጥ ስልጠና የወሰደ የተመረቀ፣
- ተፈላጊ የስራ ልምድ:በጥበቃ ኤጀንሲ ውስጥ በተመሳሳይ ሙያ 3 አመትና ከዚያ በላይ የሰራ
ተጨማሪ መስፈርት:-
- በጥበቃ አገልግሎት የሚሰጥ ኤጀንሲ ዉስጥ በጥበቃ በፅዳት ሳይቶች ዞን አስተባባሪነት የሰራ
- ሳይቶችን በአግባቡ መቆጣጠር የሚችል
- ለሊት፣ ቀንና በበዓል ቀናት በፈረቃ ፓትሮልና ቁጥጥር ለማድረግ ፍቃደኛ የሆነ
- ጥሩ የደምበኞች አያያዝና ንግግር ክህሎት ያለው
- በወታደራዊ፣ በፖሊስ እና በደህንነት ተቋም ውስጥ የሚሰጡ ስልጠናዎችን የወሰደና በክብር የተሰናበተ
- በእንግሊዝኛና በአማርኛ በኮምፒውተር አቀላጥፎ መፃፍና ሪፖርት ማድረግ የሚችል/የምትችል፤
ፆታ:ወ
ብዛት:6
የስራ ቦታ:.አአ
How To Apply
- የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋና መ/ቤት አዲሱ ገበያ መብራት ጋር ከጃምቦ ህንፃ ጀርባ ሸገር ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ
- አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ከቅርብ ቀን ከተነሳችሁት ከአንድ ጉድር ፎቶ ግራፍ ጋር በመያዝ በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-1-54-78-77/12 ወይም 09-00-72-70-68/69 ይደውሉ፡፡
እንደ ስማችን ያሳርፋል ስራችን!!
A company You Relief On!!
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
ጥበቃ
Aseph Engineering plc Full Time Addis Ababa, Project Experience Level: Junior Date Posted: July 7, 2024
Store keeper
JAMBO CONSTRUCTION PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: July 7, 2024
የኮንክሪት ማርኬቲንግ ባለሙያ
Medcon Engineering and Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: July 7, 2024
Saving & Credit Officer
Neo Microfinance Institution S.C Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: July 7, 2024
የቀላል መኪና ሹፌር
Aseph Engineering plc Full Time Addis Ababa, Project Experience Level: Senior Date Posted: July 7, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (23)
- Advertising/Media & Journalism (6)
- Agriculture (4)
- Art & Design (3)
- Automotive, Machinery & Mechanic (105)
- Banking & Insurance (71)
- Business and Administration (98)
- Business Development (33)
- Community & Social Science (13)
- Const. & Architecture (81)
- Customer Service & Support (11)
- Economics (71)
- Education & Training (49)
- Engineering (191)
- Environment & Natural Resource (8)
- Finance & Accounting (166)
- Graduates (36)
- Graphics Designer (3)
- Healthcare (27)
- Hotel & Hospitality (18)
- Human Resource (21)
- IT & Telecom (48)
- Language (5)
- Legal (12)
- Logistics & Transportation (62)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (105)
- Management (236)
- NGO (3)
- Pharmaceutical (5)
- Program & Project Management (8)
- Research & Science (18)
- Sales & Marketing (81)
- Secretarial (3)
- Security (7)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (43)
- Travel & Tourism (2)