የእቅድና መረጃ ዝግጅት አገልግሎት ኃላፊ
Full Time በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ;ማህበር ግቢ ውስጥ , Amhara Amhara, Finote-Selam Agriculture - Economics - Management
Job Overview
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 8
- Date Posted October 20, 2024
- Deadline Date October 28, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ/ በስታትሰቲክስ/ በኢኮኖሚክስ/ እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 10/ 8 የስራ ልምድ ያለዉ እና ከዚህ ዉስጥ 4/ 2 ዓመት በሥራ አመራር ኃላፊነት የሰራ በተጨማሪም የማስተባበር፣ የመምራትና የመልካም ግንኙነት ብቃትና ችሎታ፣ የድርጅቱን ራዕይና ተልዕኮ ለማስፈፀም ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ያለው/ያላት፡፡
የስራ ቦታ: ታች ብር እርሻ ልማት (ፍኖተሰላም አከባቢ)
How to Apply
- የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)
- አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ
- የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል፤
- ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ሰለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣
- ለሰራተኞች የህክምና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት እና በተጨማሪ የመኖሪያ ቤት ይሰጣል፡፡
- የምዝገባ ቦታ ፡- በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ;ማህበር ግቢ ውስጥ፡፡
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማኀበርh
Related Jobs
Email Me Jobs Like These
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
Showing 1–2 of 2 jobs
ግንባታና ጥገና ክፍል ኃላፊ
Ethio Agri-Ceft PLC Full Time Amhara, koso Ber Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
View more
2 days ago
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (24)
- Advertising/Media & Journalism (10)
- Agriculture (10)
- Art & Design (11)
- Automotive, Machinery & Mechanic (91)
- Banking & Insurance (40)
- Business and Administration (48)
- Business Development (15)
- Community & Social Science (13)
- Const. & Architecture (92)
- Consulting (1)
- Customer Service & Support (4)
- Economics (59)
- Education & Training (77)
- Engineering (146)
- Environment & Natural Resource (4)
- Finance & Accounting (119)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (2)
- Healthcare (8)
- Hotel & Hospitality (13)
- Human Resource (23)
- IT & Telecom (36)
- Language (17)
- Legal (7)
- Logistics & Transportation (49)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (101)
- Management (180)
- NGO (4)
- Pharmaceutical (3)
- Program & Project Management (8)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (66)
- Secretarial (5)
- Security (2)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (33)
Job Location
- Addis Ababa (493)
- Project (114)
- Oromia (45)
- Nekemt (20)
- Shashemene (15)
- Bale (10)
- Amhara (18)