ዕቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ
Contract ደብረዘይት መንገድ በቅሎ ቤት ከጠመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት በሚገኘው በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አቅርቦትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 312 , Addis Ababa Addis Ababa Graduates - Management - Supply Chain , Procurement & Purchasing
Job Overview
- Salary Offer 4000 Br ~ 6.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0 & Above
- Date Posted October 23, 2024
- Deadline Date October 28, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የት/ርት ተቋም በሳፕላይስ/ማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ 10ኛ ክፍል+2 ፣ 10ኛ ክፍል+3 አጠናቆ በቅደም ተከተል የመካከለኛ ምሥክር ወረቀት ደረጃ II ወይም ዲፕሎማ ፣ የደረጃ IV ከፍተኛ ዲፕሎማ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ: ከምረቃ በኋላ በሙያው መስክ 6/4/0 ዓመት የሰራ/ች
- በቂ ዋስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ዕድሜ ከ50 ዓመት መብለጥ የለበትም፡፡
ደመወዝ: 4,600.00
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ማሳሰቢያ 1. መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የሥራ ቀናት በተጠየቀው መስፈርት መሠረት ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ፣ እንዲሁም መታወቂ ካርድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በመያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የምዝገባ ቦታ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የገቢ ግብር መከፈሉን የማያረጋግጥና ደመወዝ ያልተጠቀሰበት የሥራ ልምድ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም፡፡
የምዝገባ ቦታ፡-
1 .በአካል ቀርበው መመዝገብ ለማይችሉ የክልል አመልካቾች የተጠቀሰው የመመዝገቢያ ጊዜ ገደብ ሳያልፍ የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ መታወቂያ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በፖስታ ሳጥን ቁጥር 3321 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- አዲስ አበባ ለምትገኙ አመልካቾች ደብረዘይት መንገድ በቅሎ ቤት ከጠመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት በሚገኘው በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አቅርቦትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 312 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0901956926 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- የፈተና ጊዜ፡- በውስጥ ማስታወቂያና ተመዝጋቢው በሚሰጠው የስልክ አድራሻ ጥሪ ይደረጋል፡፡
- የፈተና ቦታ፡- አዲስ አበባ
የመመዝገቢያ ሰዓት
- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 10፡30 ሰዓት፡፡
- አርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 5፡30 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት፡፡
- ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00
ስለ ኮርፖሬሽኑ ዝርዝር መረጃ ለማወቅ እና የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን በቀላሉ ለማግኘት
የኮርፖሬሽኑን Facebook.com/etbc.offical,Telagram: -t.me/etbcinfo እና ድረ-ገፅ www.etbc-ethiopia.com
ሴት አመልካቶች ይበረታታሉ!
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
ኤክስክዩቲቭ ሴክሬታሪ I
Ethiopian Food and Drug Authority Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 23, 2024
Import and Export Documentation Officer
Robust Business Group Plc Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 23, 2024
Digital Marketing Officer
Pittards Products Manufacturing S.C Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 23, 2024
የአስተዳደርና ልማት ዳይሮክትሬት
Ethiopian Islamic Affairs Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 23, 2024
ምግብ አብሳይ/ወጥቤት ሠራተኛ
Ethiopian Trading Businesses Corporation Contract Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: October 23, 2024
የት/ትና ማህበራዊ አገል. ዳይሬክቶሬት
Ethiopian Islamic Affairs Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 23, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (23)
- Advertising/Media & Journalism (11)
- Agriculture (11)
- Art & Design (11)
- Automotive, Machinery & Mechanic (95)
- Banking & Insurance (41)
- Business and Administration (50)
- Business Development (18)
- Community & Social Science (18)
- Const. & Architecture (88)
- Consulting (1)
- Customer Service & Support (4)
- Economics (62)
- Education & Training (80)
- Engineering (149)
- Environment & Natural Resource (5)
- Finance & Accounting (119)
- Graduates (41)
- Graphics Designer (2)
- Healthcare (8)
- Hotel & Hospitality (11)
- Human Resource (24)
- IT & Telecom (37)
- Language (18)
- Legal (11)
- Logistics & Transportation (49)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (99)
- Management (192)
- NGO (5)
- Pharmaceutical (3)
- Program & Project Management (7)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (66)
- Secretarial (2)
- Security (2)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (35)
Job Location
- Addis Ababa (499)
- Project (109)
- Oromia (45)
- Shashemene (15)
- Nekemt (14)
- Bale (10)
- Amhara (16)