የእርሻ ልማ ት ዘርፍ ሀላፊ
Full Time አዳማ መብራት ሀይል፤ የዋሽ ባንክ ህንጻ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603 , Oromia, Ethiopia benchi maji, Guraferda, Oromia, SNNPR Agriculture - Economics - Engineering - Management
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 8
- Date Posted June 23, 2024
- Deadline Date June 28, 2024
Job Summery
ተግባርና ሀላፊነት፡ ተጠሪነቱ ለዋና ስራአስኪያጅ ሆኖ የሚከተሉት ስልጣን እና ሀላፊነቶች ይኖሩታል
- የእርሻ ልማቱን ሥራ ያቅዳል፣ ያደራጃል፣ ይመራል፣ ይቆጣጠራል
- ለእርሻ ልማቱ የሚያስያስፈልጉ የምርት ግበአቶች (ምርጥ ዘር፣ ማዳበሪያ፣ ፀረተባይ፣ ትራክተር) በመጠንና በጊዜ መቅረባቸው ንያረጋግጣ ል፣
- ለሥራው የሚያስፈልጉ ጥሬ ዕቃዎችና አላቂ እቃዎች በበቂ መጠን እንዲኖሩ ይከታተላል ፣እጥረት ሲያጋጥም ተገዝተው እንዲመጡ ጥያቄ ያቀርባል፣ የምርት ጥሬ ዕቃዎች በወቅቱ ተሟልተው እንዲገዙ ዝርዝር ስፔሲፉኬሽን በማዘጋጀት ለሀላፊ በማጸደቅ ተገዝተዉ እንዱቀርቡ ያደርጋል፣
- የምርት ግብአትና የሚመረቱ የጥራጥሬ ምርቶች ጥራታቸውን ጠብቀው መመረታቸውንና በአግባቡ ተከዝነው መያዛቸውን ያረጋግጣlሉ፣
- እርሻ ልማት የሚመደበው የሰው ኃይል፣ የመሣሪያና የጥሬ ዕቃ አሰላለፍ የተቀናጀና የሥራው ፍሰት በሚያመች መልኩ መሆኑን ይከታተላል፣
- የእርሻ ተረፈ ምርቶች በአግባቡ እንዲሰበሰቡና እንዲያዙ ያርጋል፣
- የእርሻው ልማት የምርት ውጤት የሚሻሻልበትንና የሚያድግበትን ሁኔታ እንዱሁም የአሠሪር ዘዴው በጊዜው ካለው የአመ ራረት ቴክኖልጂ ዕድገት ጋር አብሮ የሚራመ ድበትን መንገድ በማጥናት ለሃላፊ በማጸደቅ ይተገብራል፣
- የትራክተሮችና ሌሎች የእርሻ መሣሪያዎች የመከላከልና የብሌሽት ጥገና እንዱሁም ዓመታዊ ሰርቪስ እንዲያከናወን ያደርጋል
- ምርት ከተመረተ በኋላ በመጋዘን ውስጥ በጥንቃቄ እንዲያዝ ያደርጋል፣
- የእርሻ ልማቱን ወቅታዊ ሪፖርት ያዘጋጃል፣ ያቀርባል፣
- የሠራተኞች የዓመት እቅድ በፕሮግራም እንዲመራ ያደርጋል
- የሠራተኛውን የሥራ አፈጻጸም በመገምገም ይመራል፣
- ከቅርብ ሀላፊው የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
Job Requirement
- የት/ት ደረጃ፡ የአግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ፤ በአግሪካልቸራል ኢኮሞሚክስ በሥራ አመራር የመጀመሪ ዲግሪ ያለው ሆኖ 8 ዓመት የሠራችና/የሠራና, ከዚህ ውስጥ 4 ዓመታትን በመምሪያ/በአገልግሎት ኃላፊነት የሠራ(ች)፡፡
የስራ ቦታ : የስራ ቦታ ቤንች ማች ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ
How to Apply
የመመዝገቢያ ቦታ
- አዳማ መብራት ሀይል፤ የዋሽ ባንክ ህንጻ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603፣ ስልክ ቁጥር 0221124457
- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር አካባቢ፤ ኤች ኤም ኤም ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304፤ ስልክ 0941197690
- በኢምኤል ለመመዝገብ፤ Email: imageingpharma@gmail.com/ basalplc2020@gmail.com
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የሰውሀብት ኤክስፐርት
Chemical Industry Corporation Full Time Adami Tulu, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 26, 2024
የኮንስትራክሽን ግብዓት ማምረቻ ኃላፊ
Gemshu Beyene Construction PLC Full Time Oromia, Sheger Experience Level: Senior Date Posted: June 26, 2024
ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ
Modern Building Industries Full Time Gelan, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 23, 2024
Auto Electrician
Kassa and Sons Construction plc Full Time Legetaffo, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 23, 2024
የግዥ ባለሙያ (በድጋሚ የወጣ)
Modern Building Industries Full Time Gelan, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 23, 2024
Agronomist
Fahem General Trading Plc Full Time Jimma Experience Level: Junior Date Posted: June 23, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (13)
- Advertising/Media & Journalism (2)
- Agriculture (11)
- Art & Design (1)
- Automotive, Machinery & Mechanic (67)
- Banking & Insurance (17)
- Business and Administration (42)
- Business Development (7)
- Community & Social Science (3)
- Const. & Architecture (25)
- Customer Service & Support (2)
- Economics (29)
- Education & Training (1)
- Engineering (78)
- Environment & Natural Resource (8)
- Finance & Accounting (89)
- Graduates (30)
- Healthcare (16)
- Hotel & Hospitality (9)
- Human Resource (16)
- IT & Telecom (19)
- Language (3)
- Legal (5)
- Logistics & Transportation (34)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (62)
- Management (128)
- NGO (6)
- Pharmaceutical (14)
- Program & Project Management (5)
- Research & Science (9)
- Sales & Marketing (27)
- Secretarial (2)
- Security (5)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (30)
- Travel & Tourism (4)