ጠቅላላ ሂሳብ ቡድን መሪ
Full Time ቦሌ ከፍሬንድሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 2ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰውሀብትና ፋሲሊቲ ሥራአመራር መምሪያ ቢሮ , Oromia, Ethiopia Adami Tulu, Oromia Finance & Accounting - Management
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 6
- Date Posted June 26, 2024
- Deadline Date July 6, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ/ ቢኤዲግሪ
- የትምህርት ዓይነት: በአካውንቲግና ፋይናንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 6/8 ዓመት ሆኖ 2 ዓመት በባለሙያነት/በሱፐርቫይዘርነት የሠራ/ች
- ደረጃ: XIV
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ
How to Apply
ማሳሰቢያ፣
- ለተፈለገው የሥራ መደብ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፤
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡-ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፤
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ከፍሬንድሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 2ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰውሀብትና ፋሲሊቲ ሥራአመራር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ፣
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ወይም ማስረጃቸውን ሲልኩ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ስልክ ቁጥር ዐ11 618 39 37
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የሰውሀብት ኤክስፐርት
Chemical Industry Corporation Full Time Adami Tulu, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 26, 2024
ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ
Modern Building Industries Full Time Gelan, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 23, 2024
የግዥ ባለሙያ (በድጋሚ የወጣ)
Modern Building Industries Full Time Gelan, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 23, 2024
ምክትል ዋና ስራአስኪያጅ
Jamal Saeed Adam Importer and Exporter Full Time Adama, Addis Ababa, Oromia Experience Level: Manager Date Posted: June 23, 2024
የምግብ ዘይት ፊብሪካ መምሪያ ሀላፊ
Jamal Saeed Adam Importer and Exporter Full Time Adama, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 23, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (13)
- Advertising/Media & Journalism (2)
- Agriculture (11)
- Art & Design (1)
- Automotive, Machinery & Mechanic (67)
- Banking & Insurance (17)
- Business and Administration (42)
- Business Development (7)
- Community & Social Science (3)
- Const. & Architecture (25)
- Customer Service & Support (2)
- Economics (29)
- Education & Training (1)
- Engineering (78)
- Environment & Natural Resource (8)
- Finance & Accounting (89)
- Graduates (30)
- Healthcare (16)
- Hotel & Hospitality (9)
- Human Resource (16)
- IT & Telecom (19)
- Language (3)
- Legal (5)
- Logistics & Transportation (34)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (62)
- Management (128)
- NGO (6)
- Pharmaceutical (14)
- Program & Project Management (5)
- Research & Science (9)
- Sales & Marketing (27)
- Secretarial (2)
- Security (5)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (30)
- Travel & Tourism (4)