ሲኒየር አካውንታንት
Full Time ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ , Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa Finance & Accounting
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 8
- Date Posted June 26, 2024
- Deadline Date July 9, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ዓይነት: ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ /የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውኒንግ እና በፋይናንስ ያለው/ት
- የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ ከ8 ዓመት እስከ 10 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ በIFRS ወይም በአዲሱ የሂሳብ አሰራር ልምድ ያለው/ት
የሥራ ቦታ: ዋና መስሪያ ቤት
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
አድራሻ ፡- ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የስልክ ቁጥር 0116621182 ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የገቢና ወጪ ሂሳብ ዋና ክፍል ኃላፊ
Gemshu Beyene Construction PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: June 26, 2024
ዋና ሥራ አስኪያጅ
Chemical Industry Corporation Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: June 26, 2024
ከፍተኛ የፋይናንስ ሠራተኛ/ ሲኒየር አካውንታንት
Bicoop Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: June 26, 2024
የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ
Bicoop Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: June 26, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (13)
- Advertising/Media & Journalism (2)
- Agriculture (11)
- Art & Design (1)
- Automotive, Machinery & Mechanic (67)
- Banking & Insurance (17)
- Business and Administration (42)
- Business Development (7)
- Community & Social Science (3)
- Const. & Architecture (25)
- Customer Service & Support (2)
- Economics (29)
- Education & Training (1)
- Engineering (78)
- Environment & Natural Resource (8)
- Finance & Accounting (89)
- Graduates (30)
- Healthcare (16)
- Hotel & Hospitality (9)
- Human Resource (16)
- IT & Telecom (19)
- Language (3)
- Legal (5)
- Logistics & Transportation (34)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (62)
- Management (128)
- NGO (6)
- Pharmaceutical (14)
- Program & Project Management (5)
- Research & Science (9)
- Sales & Marketing (27)
- Secretarial (2)
- Security (5)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (30)
- Travel & Tourism (4)