የጭነት ትራንስፖርት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
Full Time ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም አዳማ በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 , Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa Business Development - Economics - Logistics & Transportation - Management
Job Overview
- Salary Offer 20.000 Br ~ 50.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 8
- Date Posted June 30, 2024
- Deadline Date July 8, 2024
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ:
- በሎጀስቲክስና ሰፕላይ ማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/ በማኔጅመንት /በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በሥራ አመራር /በማርኬቲንግ ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪና 8/10 አመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3/4 አመት በኃላፊነት የሰራ
ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ
- መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዕውቀት
- የለውጥ ማኔጅመንት የትራንስፖርት ፕላኒንግ፣ የአመራርና ግንኙነት
ደመወዝ: 25,500.00 በተጨማሪ የጥቅማ ጥቅም ክፍያን በተመለከተ አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ከ160 ሊትር ቤንዚን፣ ጋር የኃላፊነት አበል 2000 የሞባይል ክፍያ 1000 ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን COCን ጨምሮ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም አዳማ በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት
ስልክ ቁጥር 011-439-00-75/0961-953321
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የሠራተኞች ሰርቪስ መኪና ሾፌር
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: July 3, 2024
የቢዝነስ ልማት እና የኮሚኒኬሸን አስተባባሪ
Sheger Saving And Credit Cooperative LTD. Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: July 3, 2024
የአይ ሲቲ ሥራ አስኪያጅ
Sheger Saving And Credit Cooperative LTD. Full Time Addis Ababa Experience Level: Manager Date Posted: July 3, 2024
አካውንታንት
Sheger Saving And Credit Cooperative LTD. Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: July 3, 2024
የብድር ክትትልና ኢንሹራንስ ባለሙያ
Sheger Saving And Credit Cooperative LTD. Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: July 3, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (17)
- Advertising/Media & Journalism (6)
- Agriculture (6)
- Art & Design (2)
- Automotive, Machinery & Mechanic (96)
- Banking & Insurance (47)
- Business and Administration (65)
- Business Development (21)
- Community & Social Science (12)
- Const. & Architecture (45)
- Customer Service & Support (6)
- Economics (44)
- Education & Training (1)
- Engineering (131)
- Environment & Natural Resource (7)
- Finance & Accounting (138)
- Graduates (28)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (25)
- Hotel & Hospitality (41)
- Human Resource (19)
- IT & Telecom (39)
- Language (3)
- Legal (8)
- Logistics & Transportation (54)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (116)
- Management (183)
- NGO (7)
- Pharmaceutical (6)
- Program & Project Management (4)
- Research & Science (10)
- Sales & Marketing (65)
- Secretarial (3)
- Security (9)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (38)
- Travel & Tourism (7)