ጠቅላላ ጥገና ፎርማን
Full Time ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም አዳማ በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 , Oromia, Ethiopia Adama, Oromia Automotive, Machinery & Mechanic - Logistics & Transportation - Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing
Job Overview
- Salary Offer 10000 Br ~ 15.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 8
- Date Posted June 30, 2024
- Deadline Date July 8, 2024
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ:
በአውቶ መካኒክ/በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+2 ወይም ደረጃ III ሰርተፊኬትና በሙያው 8/10 አመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው፣
ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ
- መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዕውቀት
- 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
ደመወዝ: 14,610.00
የሥራ ቦታ: አዳማ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን COCን ጨምሮ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም አዳማ በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት
ስልክ ቁጥር 011-439-00-75/0961-953321
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
ንብረት ክፍል አስተባባሪ
K.O.JJ. Food Processing Complex Plc Full Time Burayu, Oromia Experience Level: Junior Date Posted: June 30, 2024
ሽፍት ኤሌክትሪሽያን
K.O.JJ. Food Processing Complex Plc Full Time Burayu, Oromia Experience Level: Junior Date Posted: June 30, 2024
የንብረት ክፍል ኃላፊ
K.O.JJ. Food Processing Complex Plc Full Time Burayu, Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 30, 2024
ሲኒየር ኩከር
YENCOMAD CONSTRUCTION PLC Full Time Oromia Experience Level: Senior Date Posted: June 30, 2024
ሞተረኛ ወይም ፖስተኛ
Chemical Industry Corporation Full Time Adami Tulu, Oromia Experience Level: Junior Date Posted: June 26, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (14)
- Advertising/Media & Journalism (6)
- Agriculture (6)
- Art & Design (2)
- Automotive, Machinery & Mechanic (87)
- Banking & Insurance (46)
- Business and Administration (62)
- Business Development (20)
- Community & Social Science (12)
- Const. & Architecture (33)
- Customer Service & Support (6)
- Economics (44)
- Education & Training (1)
- Engineering (117)
- Environment & Natural Resource (7)
- Finance & Accounting (120)
- Graduates (26)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (24)
- Hotel & Hospitality (41)
- Human Resource (18)
- IT & Telecom (39)
- Language (3)
- Legal (7)
- Logistics & Transportation (51)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (112)
- Management (170)
- NGO (6)
- Pharmaceutical (5)
- Program & Project Management (2)
- Research & Science (11)
- Sales & Marketing (63)
- Secretarial (2)
- Security (8)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (32)
- Travel & Tourism (7)