የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
Full Time ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር (ኢትሆፍ), Addis Ababa Addis Ababa Business and Administration - Economics - Human Resource - Legal - Management - Sales & Marketing
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 6
- Date Posted September 22, 2024
- Deadline Date September 30, 2024
Job Requirement
ተፈላጊ ችሎታ /መስፈርት/
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሠው ኃብት አስተዳደር/በህግ፣ በኦኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ/በአካውንቲንግ/በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከሁለተኛ ዲግሪ ማጠናቀቅ በኋላ በሙያው የ6 ዓመት ተመሳሳይ የሥራ ልምድ ፣ ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በቀጥታ ኃላፊነት ፣ 2 ዓመት ደግሞ በከፍተኛ ኃላፊነት የስራና መሰረታዊ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ያላት ወይም
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሠው ኃብት አስተዳደር/ በህግ ፣ በኢኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ/በአካውንቲንግ/በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ ከመጀመሪያ ዲግሪ ማጠናቀቅ በኋላ በሙያው የ8 ዓመት ተመሳሳይ የሥራ ልምድ፣ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በቀጥታ ኃላፊነት፣ 2 ዓመት ደግሞ በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራና መሰረታዊ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ያላት
ብዛት:1
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ/ዋና መስሪያ ቤት/
How to Apply
- የመመዝገቢያ ቦታ…………………. አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት የሰ/አስ/ስ/ማስተባበሪያ ቢሮ
ማሳሰቢያ ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በመያዝ የሰራተኛ አስተዳደር ስልጠና ማስተባበሪያ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር (ኢትሆፍ) ፡፡
ስልክ ቁጥር፡ 0922392759
0903307777
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ
Summit Engineered Plastics Pvt. Ltd. Co. (SEPCo) Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: September 25, 2024
ከፍተኛ የኮስትና በጀት ባለሙያ
Summit Engineered Plastics Pvt. Ltd. Co. (SEPCo) Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: September 25, 2024
የግዥ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
Summit Engineered Plastics Pvt. Ltd. Co. (SEPCo) Full Time Addis Ababa Experience Level: Manager Date Posted: September 25, 2024
ከፍተኛ የግዥ ባለሙያ
Summit Engineered Plastics Pvt. Ltd. Co. (SEPCo) Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: September 25, 2024
Sales Supervisor
Noah Real Estate PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: September 25, 2024
ንብረት አስተዳደር ስራ አስኪያጅ
Summit Engineered Plastics Pvt. Ltd. Co. (SEPCo) Full Time Addis Ababa Experience Level: Manager Date Posted: September 25, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (15)
- Advertising/Media & Journalism (1)
- Agriculture (7)
- Automotive, Machinery & Mechanic (75)
- Banking & Insurance (29)
- Business and Administration (43)
- Business Development (18)
- Community & Social Science (6)
- Const. & Architecture (87)
- Consulting (2)
- Customer Service & Support (4)
- Economics (45)
- Education & Training (5)
- Engineering (115)
- Environment & Natural Resource (10)
- Finance & Accounting (98)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (17)
- Hotel & Hospitality (11)
- Human Resource (10)
- IT & Telecom (13)
- Language (4)
- Legal (9)
- Logistics & Transportation (36)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (71)
- Management (163)
- NGO (17)
- Pharmaceutical (8)
- Program & Project Management (6)
- Research & Science (14)
- Sales & Marketing (54)
- Security (2)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (40)