የጥበቃ አገልግሎት ተቆጣጣሪ
Full Time ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋ/መ/ቤት , Addis Ababa Addis Ababa Management - Security
Job Overview
- Salary Offer 6000 Br ~ 8.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted September 22, 2024
- Deadline Date October 1, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የኮሌጅ ዲፕሎማ በሚሊታሪ/ፖሊስ ሳይንስ/ማኔጅመንት/ሂውማን ሪሶርስ ማኔጅመንት/ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን የተመረቀና የፖሊስ ወይም ወታደራዊ ስልጠና እና የአመራርነት ስልጠና የወሰደ
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ አና ችሎታ: 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
- እድሜ ከ57 አመት ያልበለጠ
- ማእረግ – መቶ አለቃ ወይም ረዳት ኢንስፔክተር እና ከዛ በላይ ማዕረግ ያለው
ደመወዝ: 6,625.00
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት 50.ሊትር ነዳጅ የቤት አበል 1400.00 የሞባይል አበል 350.00
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ቅርንጫፎች
How to Apply
- ምዝገባ ጊዜ፡ ከመስከረም 13 – 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ በሥራ ሰዓት
- የምዝገባ ቦታ፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋ/መ/ቤት
ከላይ የተጠቀሰውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ዳሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ
- መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
- አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- አመልካቾች ለቅጥር በሚመጡበት ጊዜ የሚያቀርቧቸው ሰነዶች ማለትም የትምህርት፣ የስራ ልምድ፣ የስንብት እና ሌሎች ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው ቢገኙ በህግ ተጠያቂ የሚያደርግ መሆኑን ድርጅቱ ያሳስባል፡፡/
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
Branch Manager I
Nib Insurance Company (S.C) Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: September 29, 2024
Junior Procurement Officer
Nib Insurance Company (S.C) Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: September 29, 2024
Merchandize Officer
Yirgalem Addis Textile Factory plc Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: September 29, 2024
የጥበቃ ሰራተኛ
Chroma P.L.C Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: September 29, 2024
አስተዳደርና ፋይናንስ ስራ አስኪያጅ
Samaria Trading Pvt. Ltd Full Time Addis Ababa Experience Level: Manager Date Posted: September 29, 2024
Production Supervisor
Dugda Construction PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: September 29, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (14)
- Advertising/Media & Journalism (2)
- Agriculture (12)
- Art & Design (3)
- Automotive, Machinery & Mechanic (111)
- Banking & Insurance (40)
- Business and Administration (51)
- Business Development (26)
- Community & Social Science (5)
- Const. & Architecture (95)
- Consulting (2)
- Customer Service & Support (5)
- Economics (58)
- Education & Training (11)
- Engineering (134)
- Environment & Natural Resource (13)
- Finance & Accounting (131)
- Graduates (53)
- Graphics Designer (2)
- Healthcare (19)
- Hotel & Hospitality (13)
- Human Resource (20)
- IT & Telecom (22)
- Language (7)
- Legal (10)
- Logistics & Transportation (68)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (109)
- Management (211)
- NGO (16)
- Pharmaceutical (7)
- Program & Project Management (6)
- Research & Science (20)
- Sales & Marketing (73)
- Secretarial (1)
- Security (2)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (58)