የሲስተም አደድሚንስሬሽን ባለሙያ
Full Time ቦሌ ከፍሬንድሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 2ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰውሀብትና ፋሲሊቲ ሥራአመራር መምሪያ ቢሮ , Oromia Adami Tulu, Oromia IT & Telecom
Job Overview
- Salary Offer 6000 Br ~ 8.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted September 29, 2024
- Deadline Date October 10, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ቢኤ ዲግሪ/ሌቭል 4
- የትምህርት ዓይነት: ኮምፒውተር ሳይንስ/ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ / ኮምፒውተር ሃርድ ዌርና ሶፍት ዌር ቴክኖሎጂ /ተመሳሳይ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ደረጃ: XI
- ደመወዝ: 7,310.000
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
How to Apply
የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
የብቃት ማረጋገጫ ፡- በሌቭል ለሚቀርቡ የት/ት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ አለበት
የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በ Email Address:cic.appf.main@gmail.com በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-662-46-56 አዲስ አበባ ወይም 046-441-91-64 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ /247 ዝዋይ የፋክስ ቁጥር 046 441 91 63፡፡
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
CCTV Camera Controlling Officer
ELFORA Agro-industries PLC Full Time Oromia Experience Level: Junior Date Posted: October 6, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (19)
- Advertising/Media & Journalism (1)
- Agriculture (7)
- Art & Design (3)
- Automotive, Machinery & Mechanic (118)
- Banking & Insurance (50)
- Business and Administration (77)
- Business Development (15)
- Community & Social Science (4)
- Const. & Architecture (89)
- Customer Service & Support (5)
- Economics (64)
- Education & Training (12)
- Engineering (187)
- Environment & Natural Resource (10)
- Finance & Accounting (136)
- Graduates (43)
- Healthcare (7)
- Hotel & Hospitality (5)
- Human Resource (24)
- IT & Telecom (18)
- Language (7)
- Legal (4)
- Logistics & Transportation (61)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (98)
- Management (196)
- NGO (3)
- Pharmaceutical (5)
- Program & Project Management (10)
- Research & Science (20)
- Sales & Marketing (65)
- Secretarial (1)
- Security (2)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (42)