ኤሌክትሪካል ኢንስፔክተር
Contract ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa Project, SNNPR Engineering
Job Overview
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted October 6, 2024
- Deadline Date October 12, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ:
- በኤሌክትሪካል ምህንድስና የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፣
- በሙያው 4 ወይም አራት ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ በህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት በኤሌክትሪካል ኢንስፔክተር ሙያ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣
- የPE ሙያ ፈቃድ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት (Auto CAD፣ MS-Project ያለው/ያላትብዛት:2
የሥራ ቦታ: ሐዋሳ እና ነቀምት (ለፕሮጀክት)
How To Apply
ማሳሰቢያ፡-
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ከዚህ በላይ ለተገለፁት ክፍት የሥራ ቦታ ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም PDF file hradmdev.t@dcde.gov.et በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የመመዝገበያ ቦታ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ እና የስራ ቦታ በመግለጽ PDF file hradmdev.t@dcde.gov.et
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
Project Manager
YENCOMAD CONSTRUCTION PLC Full Time Project Experience Level: Manager Date Posted: October 6, 2024
አስፋልት ፕላንት ፎርማን
Gemeshu Beyen Construction Full Time Project Experience Level: Senior Date Posted: October 6, 2024
Junior Electrical Engineer
Ethiopian Engineering Corporation Contract Project Experience Level: Junior Date Posted: October 6, 2024
Material Engineer
DIRIBA DEFERSHA GENERAL CONTRACTOR Full Time Project Experience Level: Senior Date Posted: October 6, 2024
Head, Equipment Management Section
YENCOMAD CONSTRUCTION PLC Full Time Project Experience Level: Senior Date Posted: October 6, 2024
Senior Auto Electrician
ETHIOPIAN RAILWAYS CORPORATION Full Time Project Experience Level: Senior Date Posted: October 6, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (14)
- Advertising/Media & Journalism (1)
- Agriculture (7)
- Art & Design (2)
- Automotive, Machinery & Mechanic (107)
- Banking & Insurance (40)
- Business and Administration (58)
- Business Development (14)
- Community & Social Science (4)
- Const. & Architecture (80)
- Customer Service & Support (5)
- Economics (54)
- Education & Training (12)
- Engineering (164)
- Environment & Natural Resource (10)
- Finance & Accounting (117)
- Graduates (37)
- Healthcare (6)
- Hotel & Hospitality (5)
- Human Resource (18)
- IT & Telecom (14)
- Language (7)
- Legal (3)
- Logistics & Transportation (60)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (85)
- Management (164)
- NGO (2)
- Pharmaceutical (5)
- Program & Project Management (9)
- Research & Science (17)
- Sales & Marketing (51)
- Secretarial (1)
- Security (1)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (38)