የኦፍሴት ዋና አታሚ እና ዩቪ ኮቲንግ ኦፕሬተር II
Job Overview
- Salary Offer 15.000 Br ~ 20.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 3-4
- Date Posted October 13, 2024
- Deadline Date October 24, 2024
Job Requirement
- አግባብ ያለው የትምህርት ዝግጅት:በህትመት ቴክኖሎጅ፣ መካኒካል ምህንድስና፣ በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና፣ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ፣ በኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ በማሽን ቴክኖሎጅና ምህንድስና፣ ኢንዳስትሪያል ምህንድስና፣ በኬሚካል ምህንድስና፣ በጠቅላላ መካኒክስ፣ በአሌክትሪክሲቲ፣በሜካትሮኒክስ፣ ኢንስትሩመንቴሽን እና ኮንትሮል ኢኩፕመንት ሰርቪስ፣ ሜታል ፕሮዳክሽን ማኔጅመንት፣ ጀኔራል ሜታልና ፋብሪኬሽን፣ በማሽኒንግ ፣ በህትመት ቴክኖሎጅ፣ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ፣ በጠቅላላ መካኒክስ፣ በአሌክትሪክሲቲ፣ በሜካትሮኒክስ፣ ኢንስትሩመንቴሽን እና ኮንትሮል ኢኩፕመንት ሰርቪስ፣ሜታል ፕሮዳክሽን ማኔጅመንት፣ ጀኔራል ሜታልና ፋብሪኬሽን፣ በማሽኒንግ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ እና የአገልግሎት ጊዜ:በህትመት ቡድን መሪ፣ የመደበኛ ሕትመትና የወረቀት ፓኬጂንግ ምርት ቡድን መሪ፣ ፣ በኦፍሴት ማሽኖች አታሚ እና ረዳት አታሚ፣ በዩቪ ኮቲንግ ማሽን ኦፕሬተር እና ረዳት ኦፕሬተር የስራ መደብ ላይ በዲግሪ 1 ዓመት፣ ከፍተኛ ዲፕሎማ/ደረጃ-5/ 3 ዓመት፣ በዲፕሎማ/10+3/ደረጃ-3/ደረጃ-4/ 5 ዓመት፣ 10+2/ደረጃ 2/ና የ7 ዓመት የሰራ
ደመወዝ:15,945
ብዛት:1
የስራ ቦታ ባህር ዳር፣
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
- የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት፣
- የምዝገባ ቦታ በፋብሪካው የሰው ኃብት መምሪያ ቢሮ፣
- ለምዝገባ በአካል ሲቀርቡ ዋናውን ስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- በሌቭል የተመረቁ ሲኦሲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- በአካል ቀርበው መመዝገብ የማይችሉ አመልካቾች ከተሟላ CV ከApplication Letter ጋር በE-mail Address: melkamumolla11@gmail.com በወቅቱ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የፈተና ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
- ከግል የተሰራባቸው የስራ ልምዶች ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ቅዳሜ ሙሉ ቀን የፋብሪካው የስራ ቀን ነው፡፡ አድራሻ አባይ ማዶ ከአሽራፍ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
“ፋብሪካው”
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የኢንቨስትመንት ፕሮጀክትና የህንጻ አስተዳደር ቡድን መሪ
POESSA Full Time Addis Ababa Experience Level: Manager Date Posted: October 16, 2024
Motorist
GIFTI CONSTRUCTION PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: October 16, 2024
General Manager
Tsemex Global Enterprise PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 16, 2024
Water Works Manager
Tsemex Global Enterprise PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 16, 2024
Architecht
Tsemex Global Enterprise PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: October 16, 2024
ሹፌር
Teklehaimanot General Hospital Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: October 16, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (28)
- Advertising/Media & Journalism (9)
- Agriculture (4)
- Art & Design (12)
- Automotive, Machinery & Mechanic (100)
- Banking & Insurance (48)
- Business and Administration (62)
- Business Development (6)
- Community & Social Science (6)
- Const. & Architecture (83)
- Customer Service & Support (7)
- Economics (70)
- Education & Training (13)
- Engineering (180)
- Environment & Natural Resource (3)
- Finance & Accounting (119)
- Graduates (49)
- Graphics Designer (2)
- Healthcare (15)
- Hotel & Hospitality (21)
- Human Resource (21)
- IT & Telecom (24)
- Language (4)
- Legal (6)
- Logistics & Transportation (39)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (108)
- Management (202)
- NGO (4)
- Pharmaceutical (5)
- Program & Project Management (6)
- Research & Science (21)
- Sales & Marketing (71)
- Secretarial (5)
- Security (3)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (37)