ሲንየር የሜካናይዜሽንና ቴክኒክ ኤክስፐርት
Full Time ከመካኒሳ አቦ ማዞሪያ 500 ሜትር ከፍ ብሎ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ግቢ , Addis Ababa Jimma Agriculture - Engineering
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 6
- Date Posted October 20, 2024
- Deadline Date October 30, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የት/ት ዝግጅትና ስራ ልምድ:ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ምህንድስና /በእርሻ ምህንድስና /በፕሮሰስ ምህንድስና በፕሮሰስ/ በእርሻ ሜካናይዜሽን እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪና የ8/6 የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
- ብዛት:1
የስራ ቦታ; ሆ/ፕ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ( ጅማ )
How to Apply
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር /ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ ፡-
- አዲስ አበባ ከመካኒሳ አቦ ማዞሪያ 500 ሜትር ከፍ ብሎ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ሰው ኃብት ስራ አመራር ቢሮ፣
- ጅማ በሚገኘው ጅማ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት አጠገብ በሚገኘው በሠው ኃብት አስተዳደር ክፍል ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ከላይ የተጠቀሰውን የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ኦርጂናል የትምህርት እና ስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በተጠቀሱት የምዝገባ ቦታዎች በአካል ተገኝታችሁ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን፣ የሚቀርበው የስራ ልምድ ቀጥተኛ፣ አግባብነት ያለውና የመንግስት የስራ ግብር መከፈሉን የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡ በመስፈርቱ ከተገለጸው ውጭ ማንኛውንም አመልካች የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Email Me Jobs Like These
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (22)
- Advertising/Media & Journalism (10)
- Agriculture (10)
- Art & Design (11)
- Automotive, Machinery & Mechanic (87)
- Banking & Insurance (40)
- Business and Administration (43)
- Business Development (15)
- Community & Social Science (13)
- Const. & Architecture (82)
- Consulting (1)
- Customer Service & Support (4)
- Economics (56)
- Education & Training (77)
- Engineering (133)
- Environment & Natural Resource (4)
- Finance & Accounting (111)
- Graduates (33)
- Graphics Designer (2)
- Healthcare (8)
- Hotel & Hospitality (10)
- Human Resource (22)
- IT & Telecom (35)
- Language (17)
- Legal (6)
- Logistics & Transportation (47)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (94)
- Management (170)
- NGO (4)
- Pharmaceutical (3)
- Program & Project Management (7)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (61)
- Secretarial (4)
- Security (2)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (33)
Job Location
- Addis Ababa (456)
- Project (107)
- Oromia (38)
- Shashemene (15)
- Nekemt (13)
- Bale (10)
- Amhara (17)