ሊድ ኤሌክትሮ መካኒካል መሐንዲስ
Full Time ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን 200 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa Addis Ababa Engineering
Job Overview
- Salary Offer 20.000 Br ~ 50.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted October 20, 2024
- Deadline Date October 28, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት እና ደረጃ ፡-
- ኤምኤስሲ ዲግሪ በኤሌክትሮ መካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
- ቢኤስሲ ዲግሪ በኤሌክትሮ መካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
- የሥራ ልምድ ፡-
- ኤምኤስሲ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ቢኤስሲ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ተጨማሪ ክህሎት ፒችትሪ ፣ ኮምፒውተር
- ብዛት: 1 / አንድ /
ፆታ :- አይለይም
የደመወዝ ደረጃ: 13 መነሻ
የደመወዝ መጠን:23,604.00
የሥራ ቦታ :- ፋብሪኬሽን ሞዲፊኬሽን ማዕከል ዲዛይንና ጥራት ቁጥጥር ቡድን
How to Apply
- የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
- አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
- ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን፡- ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም
- ምዝገባ የሚያበቃበት ቀን፡- ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም
- የምዝገባ ቦታ ፡- በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የትምህርት እና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ: ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፣
ከሠላምታ ጋር
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
Registrar Head
Andinet International College (AIC) Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: October 20, 2024
MANAGER- TAKAFUL OPERATIONS
Hibret Insurance Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
ኤሌክትሪካል መሃንዲስ
Sadar Construction Full Time Addis Ababa, Project Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
Assistant Registrar Head
Andinet International College (AIC) Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: October 20, 2024
GRADE 4 BRANCH MANAGER
Hibret Insurance Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
ፕሮጀክት ኮርዲኔተር
Sadar Construction Full Time Addis Ababa, Project Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (24)
- Advertising/Media & Journalism (10)
- Agriculture (10)
- Art & Design (11)
- Automotive, Machinery & Mechanic (91)
- Banking & Insurance (40)
- Business and Administration (48)
- Business Development (15)
- Community & Social Science (13)
- Const. & Architecture (92)
- Consulting (1)
- Customer Service & Support (4)
- Economics (59)
- Education & Training (77)
- Engineering (146)
- Environment & Natural Resource (4)
- Finance & Accounting (119)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (2)
- Healthcare (8)
- Hotel & Hospitality (13)
- Human Resource (23)
- IT & Telecom (36)
- Language (17)
- Legal (7)
- Logistics & Transportation (49)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (101)
- Management (180)
- NGO (4)
- Pharmaceutical (3)
- Program & Project Management (8)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (66)
- Secretarial (5)
- Security (2)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (33)
Job Location
- Addis Ababa (493)
- Project (114)
- Oromia (45)
- Nekemt (20)
- Shashemene (15)
- Bale (10)
- Amhara (18)