የህንፃ አስተዳደር ኃላፊ
Full Time ሲግናል ድንበሮ ሆስፒታል ጫፍ ዴማ ሆፕ ህንፃ ወይም ለቡ አሹ ስጋ ቤት ፊትለፊት ፌኑ ሞል, Addis Ababa Addis Ababa Finance & Accounting - Human Resource - Management
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted October 20, 2024
- Deadline Date October 28, 2024
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ፡ በሰው ኃይል ሥራ አመራር፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩኒቨስርቲ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመትና ከዚህ ውስጥ ከ2 ዓመት ያላነሰ በከፍተኛ ሥራ አመራር የሰራ/ች
የሥራ ኃላፊነት ችሎታ፡
- በስራ አመራርና አስተዳደር በቂ ልምድ ያለውና ሥራን በመምራት ችሎታ የበሰለ/ች
- ስለንግድ ማዕከላትና ስለ ህንፃ ኪራይ አስተዳደር በቂ እውቀት ያለው/ላት
- ሥራን የመቆጣጠርና የማስፈፀም ብቃት ያለው/ላት
- ፋይናንስ ነክ የሆኑ የመንግስት ህግና ደንብ የሚያውቅ/የምታውቅ
- ስለ ንብረት አስተዳደር በቂ እውቀት ያለው/ላት
- ስለ አሰሪና ሰራተኛ ለመደንግ የወጡትን አዋጆችና መመሪያዎች በቂ እውቀት ያለው/ላት
- የተሻለ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት በእንግሊዘኛ ቋንቋ መግባባት የሚችል/የምትችል
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ድርጅታችን በሚያስተዳድራቸው ሳይቶች)
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርት ማስረጃችሁን፣ የስራ ልምድና ደጋፊ ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒና ማመሳከሪያ ኦሪጅናል ጋር በመያዝ ሲግናል ድንበሮ ሆስፒታል ጫፍ ዴማ ሆፕ ህንፃ ወይም ለቡ አሹ ስጋ ቤት ፊትለፊት ፌኑ ሞል አስተዳደር ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ 0911-714355/0939444455/0949444455
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
ሴክሪተሪ
Sadar Construction Full Time Addis Ababa, Project Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
F&B Cost Controller
Grand Eliana Hotel Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
የመጋዘን ኃላፊ
ALTEHETE Industrial plc Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
ሂሳብ ሰራተኛ (Accountant)
Adu Tech Enterprise Full Time Addis Ababa, Nekemt Experience Level: Junior Date Posted: October 20, 2024
Senior Public Relation and Communication Officer
Nib Insurance Company (S.C) Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
አካውንታንት III
Ethio Leather Industry PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 20, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (24)
- Advertising/Media & Journalism (10)
- Agriculture (10)
- Art & Design (11)
- Automotive, Machinery & Mechanic (91)
- Banking & Insurance (40)
- Business and Administration (48)
- Business Development (15)
- Community & Social Science (13)
- Const. & Architecture (92)
- Consulting (1)
- Customer Service & Support (4)
- Economics (59)
- Education & Training (77)
- Engineering (146)
- Environment & Natural Resource (4)
- Finance & Accounting (119)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (2)
- Healthcare (8)
- Hotel & Hospitality (13)
- Human Resource (23)
- IT & Telecom (36)
- Language (17)
- Legal (7)
- Logistics & Transportation (49)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (101)
- Management (180)
- NGO (4)
- Pharmaceutical (3)
- Program & Project Management (8)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (66)
- Secretarial (5)
- Security (2)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (33)
Job Location
- Addis Ababa (493)
- Project (114)
- Oromia (45)
- Nekemt (20)
- Shashemene (15)
- Bale (10)
- Amhara (18)